ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰውን የሰላም እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ በደስታ ተቀብላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰውን የሰላም እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ በደስታ ተቀብላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰውን የሰላም እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ በደስታ ተቀብላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰውን የሰላም እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ በደስታ ተቀብላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው እንዳስታወቀው፣ "ደቡብ አፍሪካ የሰላም ግንባታንና የሽግግር ፍትሕን በተመለከተ የእርቅ ጉዳይን ጨምሮ ያላትን ልምድ ለማካፈል እና ከዚህ በኋላ የሚደረጉ የአገር ግንባታ ጥረቶች ለመርዳት ዝግጁ ነች።"

ሚኒስቴሩ አክሎም አገሪቱ ታጋቾችና እስረኞች ይፈታሉ መባሉን በመቀበል፣ ሁለቱም ወገኖች በድርድሩ ወቅት በተስማሙባቸው ደረጃዎች እንዲተባበሩ ጥሪ ታቀርባለች ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0