“አንዳንድ በሮች ሲዘጉ ሌሎች አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል” - የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“አንዳንድ በሮች ሲዘጉ ሌሎች አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል” - የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
“አንዳንድ በሮች ሲዘጉ ሌሎች አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል” - የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

“አንዳንድ በሮች ሲዘጉ ሌሎች አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል” - የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ብሪክስን እና መሰል “ሚዛን አስጠባቂ ስምምነቶች” አጎዋን ጨምሮ ሌሎች በዓለም የንግድ ሁኔታ ላይ የሚታዩ ኢ-ተገማች ሁኔታዎችን በመሻገር አማራጭ የንግድ እድሎችን ለመፍጠር እንደሚያስችሉ ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚን ወሀብረቢ ተናግረዋል።

አክለውም “ይሄን ሰፊ ህዝብና ሰፊ ኢኮኖሚ እንደ አማራጭ ይዞ መስራት በሌሎች በኩል ያጣናቸውን ጭምር አካክሰን መስራት የምንችልበትን ሁኔታ ለማየት ያስችላል” ሲሉ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ንግድ የምትጀምር መሆኑን ባስታወቁበት መግለጫው ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ምላሽ ሰጥተዋል።

ሚኒስትሯ በአንድም ሆነ በሌላም መልኩ ከብሪክስ አባል አገራት ጋር የሚደረጉ የኢንቨስትመንት ስምምነቶች የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ታሳቢ እንደሚያደርጉም አሰረድተዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0