'የሰላም ፍላጎት በጦርነት አመክንዮ ላይ የተቀዳጀው ድል'፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት ስለ ጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የተናገሩት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'የሰላም ፍላጎት በጦርነት አመክንዮ ላይ የተቀዳጀው ድል'፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት ስለ ጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የተናገሩት
'የሰላም ፍላጎት በጦርነት አመክንዮ ላይ የተቀዳጀው ድል'፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት ስለ ጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የተናገሩት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

'የሰላም ፍላጎት በጦርነት አመክንዮ ላይ የተቀዳጀው ድል'፡ የግብጹ ፕሬዝዳንት ስለ ጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የተናገሩት

አብደል ፋታህ ኤል-ሲሲ እንደገለፁት፣ በሻርም ኤል ሼይክ የተደረሰው ስምምነት ለዓለም ታሪካዊ ወቅት ነው።

የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የጦርነቱን ምዕራፍ የሚዘጋ ብቻ ሳይሆን፣ ለቀጣናው ህዝቦች የፍትሕና የመረጋጋት የወደፊት ተስፋ ይሰጣል ሲሉ አጽናኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0