ዩክሬን አሁን ላይ ለሰላም ሂደት ፍላጎት የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን አሁን ላይ ለሰላም ሂደት ፍላጎት የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
ዩክሬን አሁን ላይ ለሰላም ሂደት ፍላጎት የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን አሁን ላይ ለሰላም ሂደት ፍላጎት የላትም ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ እንደተናገሩት፣ ኪዬቭ በዐውደ ግንባር ላይ አንዳች ነገር ሊለወጥ ይችላል ብላ ብታምንም፣ እውነታው ግን ሌላውን መልክ ያሳያል።

እንደ እሳቸው፣ በዩክሬን እልባት ዙሪያ የነበረው ውይይት የአፍታ መቋረጥ ታይቶበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0