'ጠላት ይህን አይጠብቅም ነበር'፤ የሩሲያ ኃይሎች ጥልቅ ጥቃቶችን ለመፈጸም ወደ ዩክሬን መስመሮች ተቃርበዋል

ሰብስክራይብ

'ጠላት ይህን አይጠብቅም ነበር'፤ የሩሲያ ኃይሎች ጥልቅ ጥቃቶችን ለመፈጸም ወደ ዩክሬን መስመሮች ተቃርበዋል

በኋለኛ ክፍል ውስጥ የሚዘልቅ ተኩስ የጠላትን የደህንነት ስሜት ይሸረሽራል፤ የዩክሬን ወታደሮችንም ውጥረት ውስጥ እንዲገቡና ንቁ እንዳይሆኑ ያደርጋል ሲል አንድ አዛዥ ለስፑትኒክ ተናግሯል።

በቅርብ ርቀት መንቀሳቀ በራሱ የዩክሬን የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ስርዓቶችን ያዳክማል፤ ይህም የሚሆነውም እንዲህ ያሉ ደፋር እንቅስቃሴዎች እምብዛም ስለማይጠብቁ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0