ላቭሮቭ ስለ ትራምፕ የጋዛ እቅድ፤ የእስራኤልን 'የወረራ' ተግባር ለማስቆም ለአረቦች ምርጡ አማራጭ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ ስለ ትራምፕ የጋዛ እቅድ፤ የእስራኤልን 'የወረራ' ተግባር ለማስቆም ለአረቦች ምርጡ አማራጭ
ላቭሮቭ ስለ ትራምፕ የጋዛ እቅድ፤ የእስራኤልን 'የወረራ' ተግባር ለማስቆም ለአረቦች ምርጡ አማራጭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ ስለ ትራምፕ የጋዛ እቅድ፤ የእስራኤልን 'የወረራ' ተግባር ለማስቆም ለአረቦች ምርጡ አማራጭ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያቀረቡት የ20-ነጥብ የጋዛ የሰላም እቅድ በአሁኑ ጊዜ 'በጠረጴዛ ላይ' ያለው ምርጥ መፍትሄ ነው ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

"የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 'የመንግሥትነት' የሚለው ቃል የተጠቀሰበትን '20 ነጥቦቻቸውን' አቅርበዋል"።

ላቭሮቭ አጽናኦት ሰጥተው ሲናገሩ ፣ እቅዱ ግልጽነት ቢጎድለዉም ለአረቦች እጅግ በጣም ተቀባይነት ያለው እና እስራኤል ተጨማሪ ግዛቶችን እንዳትቀላቅል የሚያደርግ ነው ብለዋል።

እቅዱን 'ተጨባጭ' እና የጋዛን ግጭት ለመፍታት ምርጡ ምርጫ ሲሉ ገልጸውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0