የአፍሪካን የጤና ዘርፍ መደገፍ የሚፈልጉ አካላት ከ"እኛ ነን የምናውቅላችሁ" አካሄድ መታረም አለባቸው - የዩኒሴፍ ቀጣናዊ አማካሪ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የጤና ዘርፍ መደገፍ የሚፈልጉ አካላት ከ"እኛ ነን የምናውቅላችሁ" አካሄድ መታረም አለባቸው - የዩኒሴፍ ቀጣናዊ አማካሪ

የዩኒሴፍ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ የጤና አማካሪ ዶክተር ፓዎል ንጓኩም "የአፍሪካን የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ለማራመድ የሚረዳ ማንኛውም ትብብር ፤ አስቀድሞ ከተበኑ ሐሳቦች ጋር መምጣት የለበትም። አፍሪካ ምን እንደምትፈልግ መስማት ይገባል።" ብለዋል።

ዶክተር ፓዎል ንጓኩም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ፤ ድጋፍ አድራጊዎች ከራሳቸው ፍላጎት ይልቅ አኅጉሪቱ አሉብኝ የምትላቸውን የዘርፉን ተግዳሮቶች አክብረው በትብብር መስራት እንዳለባቸውም አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0