የሕክምና መግባቢያ ቋንቋችን ለሰፊው ሕዝብ ጆሮ ባይተዋር መሆን የለበትም - የላስት ማይል ሄልዝ የኢትዮጵያ ተወካይ

ሰብስክራይብ

የሕክምና መግባቢያ ቋንቋችን ለሰፊው ሕዝብ ጆሮ ባይተዋር መሆን የለበትም - የላስት ማይል ሄልዝ የኢትዮጵያ ተወካይ

ዶ/ር ጁድ ኤዳም ፤ የአፍሪካን የጤና ሥርዓት ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ማኀበረሰቡን ማዕከል ያደረገ የተግባቦት ስልት መከተል እንደሚገባ ይናገራሉ።

"የሕክምና ጭብጥን ብዙሃኑ መረዳት በሚችልበት አውድ አቅልሎ የማቅረብ እና ግብረ መልስ የመጠየቅ ባህልን ማሳደግም ሌሎች ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው፡፡" ብለዋል።

ተወካዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ፤ በገጠራማ አካባቢዎች የጤና አገልገሎት አሰጣጡን ለማሻሸል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0