በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በቦር ከተማ ለሚገኘው ጆንግሌ ስቴት ሆስፒታል የመድኃኒትና የምግብ ድጋፍ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በቦር ከተማ ለሚገኘው ጆንግሌ ስቴት ሆስፒታል የመድኃኒትና የምግብ ድጋፍ አደረገ
በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በቦር ከተማ ለሚገኘው ጆንግሌ ስቴት ሆስፒታል የመድኃኒትና የምግብ ድጋፍ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.10.2025
ሰብስክራይብ

በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በቦር ከተማ ለሚገኘው ጆንግሌ ስቴት ሆስፒታል የመድኃኒትና የምግብ ድጋፍ አደረገ

‎ድጋፉን ያስረከቡት የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥዬ አራጌ፤ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ  በግዳጅ ስምሪት ወቅት የተሰማራበትን አካባቢ ማኅበረሰብ ችግሩን አድምጦ መፍታት እና መሥጠት የማይቀየር ዋነኛ መገለጫ ባህሪው ሆኖ ቀጥሏል ብለዋል።

ኮሎኔል ሰጥዬ አራጌ "በሁኔታዎች መሃል ገብቶ ሰላምን ከማስፈንና ከማፅናት ባሻገር አሁን ላይ ለቦር ሆስፒታል ያደረገው የምግብ እና የመድሃኒት ድጋፍ የሠራዊታችን ህዝባዊነት ድንበር እንደማይገድበው አንዱ ማሳያ ነው" ሲሉ ገልፀዋል።

‌‎

‎የቦር ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ቦል ቻው በበኩላቸው፣ ለኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ምስጋናና ክብር አለን ብለዋል ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ የትስስር ገፁ ላይ አስነብቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0