#viral | ጡረታ አይታሰብም፤ በቢሮአቸው ውስጥ የ105ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት አዛውንት

ሰብስክራይብ

#viral | ጡረታ አይታሰብም፤ በቢሮአቸው ውስጥ የ105ኛ ዓመት ልደታቸውን ያከበሩት አዛውንት

የብሩኔት የጫማ ፋብሪካ ኃላፊዋ የዕድሜ ባለፀጋ ሌቲዚያ ጋሊ፣ በሙያ ረዥም ዓመት የመቆየትና የታታሪነት አብነት ከሆኑበት እስካሁንም እየሠሩ ከሚገኙበት የሥራ ቦታቸው በባልደረቦቻቸው ልደታቸው ተከብሮላቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0