የጋዛ ፍሎቲላ፤ ነፃ የወጡ የፈረንሳይ አክቲቪስቶች ወደ ፓሪስ ተመለሱ

ሰብስክራይብ

የጋዛ ፍሎቲላ፤ ነፃ የወጡ የፈረንሳይ አክቲቪስቶች ወደ ፓሪስ ተመለሱ

በአጠቃላይ 32 የዓለም አቀፉ ሱሙድ ፍሎቲላ አባላት በእስራኤል ውስጥ ለበርካታ ቀናት ከታሰሩ በኋላ ወደ ፈረንሳይ ተመልሰዋል።

45 ጀልባዎችን ያቀፈው ይህ ፍሎቲላ የቦምብ ጥቃት እና ረሃብ የተጋረጠበት የፍልስጤም ግዛት ላይ እስራኤል የጣለችውን እገዳ ለመስበር በማሰብ ነበር  በነሐሴ ወር መጨረሻ ከስፔን የተነሳው።

ምስሉን የቀረፀው የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ነው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0