ናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ሃሰተኛ የኢንቨስትመንት መላ እንዳሰተዋወቁ ተደርጎ የተቀነባበረውን ተንቀሳቃሽ ምስል አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ሃሰተኛ የኢንቨስትመንት መላ እንዳሰተዋወቁ ተደርጎ የተቀነባበረውን ተንቀሳቃሽ ምስል አወገዘች
ናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ሃሰተኛ የኢንቨስትመንት መላ እንዳሰተዋወቁ ተደርጎ የተቀነባበረውን ተንቀሳቃሽ ምስል አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.10.2025
ሰብስክራይብ

ናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ ሃሰተኛ የኢንቨስትመንት መላ እንዳሰተዋወቁ ተደርጎ የተቀነባበረውን ተንቀሳቃሽ ምስል አወገዘች

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ጥልቅ አሠራራ ተፈብርኮ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ምስል ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ “የናሚቢያ ገንዘብ ኤአይ” የተባለውን የኢንቨስትመንት እቅድ ሲያስተቃውቁ ያሳያል።

የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት በይፋዊ መግለጫው፤ "ይህ ቪዲዮ የተጭበረበረ እና የፕሬዝዳንቱን ምስል እና ድምጽ ለማስመሰል የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ (ዲፕፋክ) በመጠቀም በሀሰት ፈጠራ የተዘጋጀ ነው" ሲል አብራርቷል።

"ከተጠቀሰው እቅድ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው እና በቪዲዮው ላይ የተገለጹት ነገሮች ሙሉ በሙሉ ውሸት ናቸው" ሲልም አስረግጧል፡፡

ይህን "ዜጎችን ለማታለል፣ የፕሬዝዳንቱን ምስል መጠቀም እና ሕዝቡን ለገንዘብ ጥቅም ሲባል ለማሳሳት የዲጂታል ቴክኖሎጂን በአሉታዊ መንገድ የማዋል ድርጊት" በናሚቢያ ሕግ ሥነ ምግባር የጎደለው እና ወንጀል ነው” ሲል ጽ/ቤቱ አውግዞታል።

‍ ዜጎች ሀሰተኛ ተንቀሳቃሽ ምሥሉን እንዳያጋሩና እንዳይጠቀሙ እንዲሁም ለሚመለከተው አካል እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0