ቶማሃውክ ሚሳዔሎችን ለዩክሬን ማቅረብ በግንባር ያለውን ሁኔታ ባይቀየረውም በእጅጉ የሚያካርረው ይሆናል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
14:19 07.10.2025 (የተሻሻለ: 16:14 07.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ቶማሃውክ ሚሳዔሎችን ለዩክሬን ማቅረብ በግንባር ያለውን ሁኔታ ባይቀየረውም በእጅጉ የሚያካርረው ይሆናል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 ሩሲያ፤ ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያደርጉትን ጥረት ይቀጥላሉ ብላ ታስባለች፡፡
🟠 በአሜሪካ እና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች መካከል ውይይት ለመጀመር ወሳኝ እርምጃዎች አልተወሰዱም፡፡
🟠 በ2022፤ ከኢስታንቡል ንግግር በኋላ በፑቲንና ዘለንስኪ መካከል ውይይት ለማካሄድ ስለመታቀዱ ምንም እንዳማያውቁ ገልፀዋል፡፡
🟠 ሩሲያ ንብረቶቿን በሕገ-ወጥ መንገድ የመውረስ እቅድ ወደ ትግበራ ከሄደ ጥቅሟን ታስጠብቃለች ደግሞም ሁሉንም የሕግ እርምጃዎች ትጠቀማለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X