ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ለመሳተፍ ቁልፍ የቀረጥ ምጣኔ ማሻሻያ ማድረጓን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ለመሳተፍ ቁልፍ የቀረጥ ምጣኔ ማሻሻያ ማድረጓን አስታወቀች
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ለመሳተፍ ቁልፍ የቀረጥ ምጣኔ ማሻሻያ ማድረጓን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.10.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ለመሳተፍ ቁልፍ የቀረጥ ምጣኔ ማሻሻያ ማድረጓን አስታወቀች

ለውጡ በሂደት ሊቀንስና ምናልባትም ዜሮ ሊሆን እንደሚችል ታሳቢ ተደርጎ መዘጋጀቱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ ገልጸዋል፡፡ ሀገሪቱ በ97 በመቶ የቀረጥ መስመሮች ላይ ማሻሻያዎችን እንዳደረገች እና ቀሪው 3 በመቶ መጠበቅ የምትፈልጋቸው የቀረጥ መስመሮች ስለመሆናቸው አብራርተዋል፡፡

ኢትዮጵያ በስምምነቱ መሠረት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ/ም ባለሥልጣናት፣ አምራቾች፣ ላኪዎች፣ በተገኙበት የመጀመሪያውን ጭነት እንደምታስጀምርም ሚኒስትር ዴዔታዋ አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0