የአውሮፓ ህብረትና ኔቶ ሩሲያ ላይ የውክልና ጦርነት ለማወጅ እየተዘጋጁ ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ህብረትና ኔቶ ሩሲያ ላይ የውክልና ጦርነት ለማወጅ እየተዘጋጁ ነው - ባለሙያ
የአውሮፓ ህብረትና ኔቶ ሩሲያ ላይ የውክልና ጦርነት ለማወጅ እየተዘጋጁ ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.10.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ህብረትና ኔቶ ሩሲያ ላይ የውክልና ጦርነት ለማወጅ እየተዘጋጁ ነው - ባለሙያ

ፖላንድ፣ የባልቲክ ሀገራትና ስካንዲናቪያ በአውሮፓ ህብረትና ኔቶ አይዞህ ባይነት ለውክልናው ጦርነት እየተሞሸሩ ነው ሲሉ የወታደራዊ ጉዳዮች ባለሙያው አሌክሳንደር ባርቶሽ አስጠንቅቀዋል፡፡

“ዩክሬን አሁን ላይ የውክልና ጦርነት የተላላኪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው። የአውሮፓ ህብረትና የኔቶ ፖለቲከኞች ፊንላንድ፣ የባልቲክ ሀገራት፣ ፖላንድ፣ ማዕከላዊ እስያን ጨምሮ በካውካሱስ ቀጣና ያሉ ጥቂት ሀገራትን በውክልና ከሩሲያ ጋር ወደ ጦርነት በማስገባት የተዋኛኖቹን ቁጥር ማሳደግ አጠቃላይ ትኩረታቸው አድርገዋል፡፡ የእጀ አዙር ጦርነቱ ዋና ስትራቴጂ እነዚህን ሀገራት ከሩሲያ ጋር ወደ ትጥቅ ግጭት ማስገባት ነው” ሲሉም ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ቀደም ብለው ከሀንጋሪ የህመት ሚዲያ ፓርቲዛን ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የቀድሞ የጀርመን መራሄ መንግሥት አንሄላ ሜርክል ፖላንድ እና የባልቲክ ሀገራት የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ያደረጉትን ሙከራ በማክሸፍ በተዘዋዋሪ የልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን መቀስቀሳቸውን ገልፀዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0