ፑቲን እና ኔታንያሁ በስልክ ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ኔታንያሁ በስልክ ተወያዩ
ፑቲን እና ኔታንያሁ በስልክ ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ኔታንያሁ በስልክ ተወያዩ

በኢራን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ዙሪያ በድርድር መፍትሄዎች ላይ እንደመከሩ ክሬምሊን አስታውቋል።

መሪዎቹ በትራምፕ የጋዛ ሰርጥ እቅድ ዐውድ ስለመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮችም አንስተዋል። ፑቲን የፍልስጤም ጉዳይ በዓለም አቀፍ ሕግ ላይ ተመሥርቶ አጠቃላይ እልባት እንዲያገኝ ሩሲያ ያላትን የማይናወጥ አቋም አረጋግጠዋል።

ፑቲን ከኔታንያሁ ጋር ባደረጉት ውይይት ለመጪው የአይሁድ የሱኮት በዓል ለእስራኤል ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኔታንያሁ ከቀኑ ቀደም ብለው ለፑቲን የመልካም ልደት ምኞታቸውንም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0