#viral | ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፦ በኮንጎ-ማዕከላዊ አውራጃ ስብሰባ ኃይለኛ ጠብ ተስተናግዷል
20:38 06.10.2025 (የተሻሻለ: 20:44 06.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
#viral | ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፦ በኮንጎ-ማዕከላዊ አውራጃ ስብሰባ ኃይለኛ ጠብ ተስተናግዷል
ለምልዓተ ጉባኤ የተጠሩት ተወካዮች በጉባዔው አመራር ላይ ያነጣጠሩ አቤቱታዎችን ለመስማት ነበር የተሰበሰቡት።
በጉዳዩ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ስብሰባው ከመጀመሩ ትንሽ ቀደም ብሎ በአንዳንድ ተወካዮች መካከል ብጥብጥ መፈጠሩን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ስብሰባው ተሰርዞ የጸጥታ ኃይሎች ጣልቃ በመግባት ሰለም እንዲሰፍን አድርገዋል።
ሁለት ምክትሎች ቆስለዋል፣ በርካታ መስኮቶች ተሰባብረዋል እንዲሁም ዕቃዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X