ብሪክስ ሥነ-ጽሑፍ ለሁለንተናዊ ትስስር ያለውን ሚና በውል የተረዳ ጥምረት ነው - የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ

ብሪክስ ሥነ-ጽሑፍ ለሁለንተናዊ ትስስር ያለውን ሚና በውል የተረዳ ጥምረት ነው - የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የብሪክስ ሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አዘጋጅ ኮሚቴ አባል አቶ ዘለዓለም መልዓክ የጥምረቱን የባሕል፣ የታሪክ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ሥነ-ጽሑፍ አይነተኛ መሣሪያ መሆኑን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አበክረዋል።

"የሕዝቦችን እሴት በሚያጎሉ ጉዳዮች ላይ የፃፉ የብሪክስ ደራሲያንን አወዳድሮ ዕውቅና ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል። ይህም ከምዕራቡ ዓለም ተጽዕኖ ነፃ ሆነው ራሳቸውን የሚገልጡ ጸሐፊያን እንዲበራከቱ ያግዛል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0