https://amh.sputniknews.africa
የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ
የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ“የሰሜን-ደቡብ ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪዶርን አቅም ይበልጥ መጠቀም ሙሉ ለሙሉ ቅድሚያ የምንሰጠው ነው” ሲሉ የሩሲያ... 06.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-06T17:28+0300
2025-10-06T17:28+0300
2025-10-06T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/06/1811113_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_f72b124bfbc837fdf0201919c5c5ab64.jpg
የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ“የሰሜን-ደቡብ ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪዶርን አቅም ይበልጥ መጠቀም ሙሉ ለሙሉ ቅድሚያ የምንሰጠው ነው” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ‘የሰሜን-ደቡብ ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪደር አዲስ አድማስ’ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 3ኛው የአስራክሃን ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ተናግረዋል፡፡ ዓላማው በፐርሺያ ባሕረ ሰላጤና በህንድ ውቅያኖስ ባሕር ዳርቻዎች በሚገኙ የሎጀስቲክስ ማዕከላት የማጓጓዣ መስመሮችን በመገንባት ሰሜን ዩሬዥያ፣ የካስፒያን ቀጣና፣ መካከለኛው፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እስያ እና ምስራቅ አፍሪካን ማገናኘት እንደሆነ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡ ሩሲያ በዩሬዥያ ዋነኛ ኃይል እንደመሆኗ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ አስተዋጽኦ ታደርጋለች ሲሉ ላቭሮቭ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ የፕሬዝዳንት ፑቲን የታላቁ ዩሬዥያ የትብብር ኢኒሼቲቭ በቀጣናው ሀገራትና በብዝሃ ወገን ተቋማት መካከል ያለውን ሰፊ ትብብር ለማሳደግ ያለመ መሆኑንም አክለዋል፡፡በእንግሊዝኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/06/1811113_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_d049d716e7cb9793767f6fe3ebc6269b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ
17:28 06.10.2025 (የተሻሻለ: 17:34 06.10.2025) የሰሜን-ደቡብ የትራንስፖርት ኮሪዶርን ይበልጥ ማልማት ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የሎጀስቲክስ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል - ላቭሮቭ
“የሰሜን-ደቡብ ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪዶርን አቅም ይበልጥ መጠቀም ሙሉ ለሙሉ ቅድሚያ የምንሰጠው ነው” ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ‘የሰሜን-ደቡብ ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት ኮሪደር አዲስ አድማስ’ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 3ኛው የአስራክሃን ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ተናግረዋል፡፡
ዓላማው በፐርሺያ ባሕረ ሰላጤና በህንድ ውቅያኖስ ባሕር ዳርቻዎች በሚገኙ የሎጀስቲክስ ማዕከላት የማጓጓዣ መስመሮችን በመገንባት ሰሜን ዩሬዥያ፣ የካስፒያን ቀጣና፣ መካከለኛው፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ እስያ እና ምስራቅ አፍሪካን ማገናኘት እንደሆነ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡
ሩሲያ በዩሬዥያ ዋነኛ ኃይል እንደመሆኗ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ አስተዋጽኦ ታደርጋለች ሲሉ ላቭሮቭ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ የፕሬዝዳንት ፑቲን የታላቁ ዩሬዥያ የትብብር ኢኒሼቲቭ በቀጣናው ሀገራትና በብዝሃ ወገን ተቋማት መካከል ያለውን ሰፊ ትብብር ለማሳደግ ያለመ መሆኑንም አክለዋል፡፡
በእንግሊዝኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X