የሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ
የሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ

በሀገሪቱ የጦር መሣሪያ መርሃ-ግብር መሠረት በአውሮፕላን አምራች ጥምረት ኦኤኬ የተመረቱ ቦንብ ጣይ ጀቶችን የሩሲያ አየር ኃይል ተረክቧል፡፡

ኦኤኬን የሚያካትተው መንግሥታዊው ሮስቴክ ኩባንያ እንደገለፀው፤ ሁለገብና ለወታደራዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ አቅም በመሆን የሚታወቀው ሱ-34 ከሩሲያ የአየር ውጊያ ዋነኛ ምሰሶዎች አንዱ ሆኖ ቆይቷል፡፡

አውሮፕላኑ ለአየር ኃይሉ ከመላኩ በፊት ሁሉንም ዓይነት የምድርና የበረራ ሙከራዎች በስኬት እንዳጠናቀቀ ተጠቁሟል፡፡

"የመከላከያ ሚኒስቴርን ፍላጎት ለማሟላት ፋብሪካዎቻችን በዘላቂነት የምርት መጠናቸውን አስጠብቀዋል" ሲሉ የኦኤኬ ዋና ዳይሬክተር ቫዲም ባደክሃ ተናግረዋል፡፡

ከዚህ ዓመት መጠናቀቅ አስቀድሞ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ መታቀዱም ተጠቁሟል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ የጦር ሠራዊት አዳዲስ ሱ-34 ታክቲካል ቦንብ ጣይ ጀቶችን ተረከበ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0