ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል - ደራሲ አበረ አዳሙ

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል - ደራሲ አበረ አዳሙ

የብሪክስ ሥነ-ጽሑፍ ሽልማት ዕጩው፤ ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ሥራ መጀመሩ ሀገራቱ ያላቸውን ዘመናትን ያስቆጠረ ወዳጅነት በባሕል፣ ቋንቋ እና ሥነ-ጽሑፍ መስክ ይበልጥ ለማስተሳሰር እንደሚያግዝ ተናግርዋል።

ሽልማቱ የደቡቡን ዓለም ሥነ-ጽሑፍ ከምዕራባዊያን ተጽዕኖ ነፃ ለማውጣት ጉልህ ድርሻ እንዳለውም አንስተዋል።

"ሽልማቱ በከፍተኛ ጫና እና ደፈቃ ውስጥ የነበሩ የደቡብ ሀገራት ደራሲያን ሥነ ልቦናን ነፃ በማውጣት፤ ከማንነታቸው የተቀዱ ሥራዎችን በስፋት እንዲያበረክቱ የላቀ እገዛ አለው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0