ትኩረቱን በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትኩረቱን በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
ትኩረቱን በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.10.2025
ሰብስክራይብ

ትኩረቱን በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

ጉባኤው በዋናነት ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ሽፋንን ማሳደግ ላይ ትኩረት አድርጎ 'ሰዎችን ያስቀደመ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ማሳደግ' በሚል መሪ ቃል ዛሬን ጨምሮ ለቀጣዮቹ 5 ቀናት ይካሄዳል፡፡

በጉባኤው ከ64 ሀገራትና ከ100 በላይ ተቋማት የተውጣጡ 750 ገደማ የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ ተመራማሪዎችና አመራሮች ይሳተፋሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0