የሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ስምምነትን ለአንድ ዓመት የማራዘም ሀሳብ 'ጥሩ ይመስለኛል' - ትራምፕ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ስምምነትን ለአንድ ዓመት የማራዘም ሀሳብ 'ጥሩ ይመስለኛል' - ትራምፕ

ሩሲያ እ.አ.አ ከየካቲት 5፣ 2026 በኋላ በኒው ስታርት ስምምነት መሠረት ለአንድ ዓመት የኒውክሌር ገደቦችን ማክበሯን ለመቀጠል ዝግጁ ናት ሲሉ ፑቲን ቀደም ሲል ተናግረዋል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0