የጋዛን ሰርጥ ማስተዳደር ያለበት ሀማስ አይደለም - ሩቢዮ

ሰብስክራይብ

የጋዛን ሰርጥ ማስተዳደር ያለበት ሀማስ አይደለም - ሩቢዮ

ሀማስ የጋዛ ድህረ-ጦርነት እቅድን ጨምሮ ትራምፕ ባቀረቡት የሰላም ሀሳብ በመርህ ደረጃ ተስማምቷል ሲሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለመገናኛ ብኃሃን ተናግረዋል።

ፍልስጤማውያን ጋዛን ሊመሩ ይገባል፣ እስራኤልም በዚህ ሀሳብ ትስማማለች ያሉት ሩቢዮ፤ ሰርጡን የማስተዳደር ጉዳይ መፍትሔ እንዲያገኝ ግን ግዜ ያስፈልጋል ብለዋል።

በእስራኤል-ሀማስ ስምምነት ዙሪያ የታቀደው ውይይት አሁን እየተካሄደ ይገኛል ሲሉም ማርኮ ሩቢዮ አክለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0