#viral | የኤቨረስት የነፍስ አድን ቀውስ፦ ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ታሪካዊ ነው ከተባለው የኤቨረስት የበረዶ አውሎ ንፋስ ማምለጥ አልቻሉም

ሰብስክራይብ

#viral |  የኤቨረስት የነፍስ አድን ቀውስ፦ ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ታሪካዊ ነው ከተባለው የኤቨረስት የበረዶ አውሎ ንፋስ ማምለጥ አልቻሉም

አካባቢው በዓመታት ውስጥ እጅግ የከፋ በተባለ ከባድ የበረዶ አውሎ ንፋስ ቅዳሜ ዕለት ከተመታ በኋላ ተራራ ወጪዎችና ቱሪስቶች በቲቤት በኩል ካለው ኤቨረስት መውጣት ሳይችሉ እንደቀሩ ተዘግቧል።

የእይታ መጠን ከ1 ሜትር በታች የወረደ ሲሆን ጥልቅ በረዶ ድንኳኖችን ቀብሯል፣ ጎሾችም በበረዶ ክምር ውስጥ መንቀሳቀስ ባለመቻላቸው የማዳን ሥራዎች ቆመዋል። ዋና ዋና የመንገድ ክፍሎች ለመተላለፊያ ዝግ በመሆናቸው ቱሪስቶች መውረድ አልቻሉም ሲል የቻይና ሚዲያ ዘግቧል።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0