የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን እጥረት ሳይገደብ የመዳረሻዎቹን ቁጥር እንደሚጨምር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን እጥረት ሳይገደብ የመዳረሻዎቹን ቁጥር እንደሚጨምር አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን እጥረት ሳይገደብ የመዳረሻዎቹን ቁጥር እንደሚጨምር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.10.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን እጥረት ሳይገደብ የመዳረሻዎቹን ቁጥር እንደሚጨምር አስታወቀ

"አዳዲስ መስመሮችን አስጀምረናል፣ ሳምንታዊ የበረራ ቁጥር እያሳደግን ነው፡፡ ይህን ተከትሎም የተጓዦች ቁጥር አስቀድሞ ከነበረው ከ15 በመቶ በላይ ሊያድግ ይችላል ብለን እንጠብቃለን። ሆኖም የአውሮፕላን እጥረት ባይኖር ከዛም በላይ ሊጨምር ይችላል" ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል።

በአፍሪካ ከሀገራት ዋና መዲናዎች ባሻገር ወደ ሌሎች ከተሞች በረራዎችን በማስጀመር ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሠራ ይገኛል ብለዋል።

እስያና ሩቅ ምስራቅን ማዕከል ያደረጉ አዳዲስ በረራዎች እንደሚጀመሩና ወደ አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካም የመዳረሻዎች ቁጥር እንደሚጨምር ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0