ለዩክሬን ቶማሃውክ ሚሳኤል የመላክ ወሬ አሳች ነው - የቀድሞ የሲአይኤ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ለዩክሬን ቶማሃውክ ሚሳኤል የመላክ ወሬ አሳች ነው - የቀድሞ የሲአይኤ ተንታኝ

"ቶማሃውክ ዩክሬን ውስጥ በጭራሽ አይደርስም - ሁኔታው በሩሲያውያን ቁጥጥር ነው" ሲሉ የሲአይኤ የስለላ መረጃ ተንታኝ የነበሩት ሬይ ማክጎቨርን ተናግረዋል።

ሚሳኤሎቹ በበቂው እንደሌሉ የገለጹት ተንታኙ፤ ቢኖሩም እንኳን በዩክሬን መሳሪያውን የሚያንቀሳቅስ ሰው እንደማይኖር ጠቁመዋል፡፡

"ይህ አሳች ነው፡፡ የሚያንቀሳቅቸው ወታደሮች የሉም፡፡ አሜሪካ አታደርገውም፡፡"

ማክጎቨርን መሳሪያውን ለዩክሬን የማቅረብ ንግግር አውሮፓን ለማስደሰት የሚደረግ የፖለቲካ እርምጃ እንጂ እውነተኛ ወታደራዊ እቅድ አይደለም ብለው እንደሚያምኑ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0