የግብፅ ንጉሥ አመንሆቴፕ ሶስተኛ መቃብር ስፍራ ከሃያ ዓመታት እድሳት በኋላ ዳግም ለጉብኝት ክፍት ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየግብፅ ንጉሥ አመንሆቴፕ ሶስተኛ መቃብር ስፍራ ከሃያ ዓመታት እድሳት በኋላ ዳግም ለጉብኝት ክፍት ሆነ
የግብፅ ንጉሥ አመንሆቴፕ ሶስተኛ መቃብር ስፍራ ከሃያ ዓመታት እድሳት በኋላ ዳግም ለጉብኝት ክፍት ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.10.2025
ሰብስክራይብ

የግብፅ ንጉሥ አመንሆቴፕ ሶስተኛ መቃብር ስፍራ ከሃያ ዓመታት እድሳት በኋላ ዳግም ለጉብኝት ክፍት ሆነ

🪦 የሀገሪቱ ቅርሶች የበላይ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር መሐመድ ኢስማኤል ካሌድ በነገሥታት ሸለቆ ውስጥ ከሚገኙት መቃብሮች ውስጥ ከዋነኞቹ አንዱ ነው ሲሉ በሉክሶር በተካሄደው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተናግረዋል።

የ3 ሺህ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረው መቃብር ዳግም ክፍት መሆኑ ለግብፅ የባሕል ቱሪዝም አስተዋፅዖ ከማድረግ ባለፈ ዓለም አቀፍ ገፅታዋን እንደሚያጠናክር አክለዋል።

የሀገሪቱ የቱሪዝም ሚኒስቴር እድሳቱ ሦስት ምዕራፎችን እንዳካተተ ገልጿል፦

በክፍሎቹ ውስጥ የሚገኙትን ወስብስብ የግድግዳ ሥዕሎች መጠበቅ፣

በልዩ መሠረት ላይ የተገጠሙትን ከ200 በላይ የሚሆኑ የቀይ ግራናይት የሬሳ ሳጥን ክዳኖች በጥንቃቄ እንደገና መሰብሰብና ማፅዳት፣

የመቃብሩን ደረጃዎች፣ መብራት እና ለጎብኚዎች የሚሆኑ መገልገያዎችን ማሻሻል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0