አውሮፓ 'እየነቃች ነው' - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአውሮፓ 'እየነቃች ነው' - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
አውሮፓ 'እየነቃች ነው' - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.10.2025
ሰብስክራይብ

አውሮፓ 'እየነቃች ነው' - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ

ኪሪል ዲሚትሪዬቭ "ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ስደት፣ የጦርነት ትኩሳት፣ ሳንሱርና የኢኮኖሚ ውድቀት ይብቃ። ትክክለኛው ምርጫ በመላው አውሮፓ እያሸነፈ ነው" በማለት በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ፤ የቼክ ተቃዋሚ ፓርቲ ኤኤንኦ መሪ አንድሬ ባቢስ በቼክ የፓርላማ ምርጫ ላገኙት ድል እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል።



ባቢስ የመሠረቱትና የሚመሩት የኤኤንኦ ንቅናቄ ቅዳሜ ዕለት የተጠናቀቀውን የቼክ የፓርላማ ምርጫ በበላይነት አሸንፏል። የኤኤንኦ ፓርቲ ከፓርላማው 200 መቀመጫዎች ውስጥ 81 እንዳገኘ የመገናኛ ብዙኃን ግምቶች ያመለክታሉ።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0