የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ-ኡን በመከላከያ ልማት ኤግዚቢሽን ላይ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀጉ የቀጣይ ትውልድ የጦር መሳሪያዎችን ጎበኙ
10:27 05.10.2025 (የተሻሻለ: 10:34 05.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ-ኡን በመከላከያ ልማት ኤግዚቢሽን ላይ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀጉ የቀጣይ ትውልድ የጦር መሳሪያዎችን ጎበኙ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ-ኡን በመከላከያ ልማት ኤግዚቢሽን ላይ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀጉ የቀጣይ ትውልድ የጦር መሳሪያዎችን ጎበኙ
በመከላከያ ኢንዱስትሪ ልማት ሀገራቸው ወደ አዲስ ምዕራፍ እየገባች ስለመሆኑ መናገራቸውን ጠቅሶ የኮሪያ ማዕከላዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።
ይህ ኤግዚቢሽን በኒውክሌር መከላከያ ላይ ያተኮረውን የሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ መዋቅር፤ ይበልጥ ዘመናዊና የተራቀቀ ለማድረግ የታለሙ ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን ስኬት ያሳያል ሲሉ ኪም ጆንግ-ኡን ተናግረዋል።
አዳዲሶቹ ልማቶች በፍጥነት ለሚለዋወጡት ዘመናዊ የጦርነት መርሆች ቀድሞ ዝግጁ ለመሆንና ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ናቸው ሲሉም ጠቁመዋል።
በኤግዚብሽኑ የቀረቡ የጦር መሣሪያ ዓይነቶች በልዩነት አልተገለጹም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ