የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና ሩዋንዳ ኢኮኖሚያዊ ስምምነት በውጥረት ሳቢያ መጓተቱ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና ሩዋንዳ ኢኮኖሚያዊ ስምምነት በውጥረት ሳቢያ መጓተቱ ተዘገበ
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና ሩዋንዳ ኢኮኖሚያዊ ስምምነት በውጥረት ሳቢያ መጓተቱ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.10.2025
ሰብስክራይብ

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና ሩዋንዳ ኢኮኖሚያዊ ስምምነት በውጥረት ሳቢያ መጓተቱ ተዘገበ

ሁለቱ ሀገራት ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የቀጣናዊ ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማዕቀፍ (አርኢአይኤፍ) በዚህ ሳምንት እንደማይፈርሙ የብሪታንያ መገናኛ ብዙኃን ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።

ኪንሻሳ በአሜሪካ አሸማጋይነት ሰኔ 2025 በተደረሰው የሰላም ስምምነት ቁልፍ ቅድመ ሆኔታ የሆነው የሩዋንዳ ወታደሮች ከሀገሯ የመውጣት ጥያቄ እስካልተሟላ ድረስ ለመቀጠል ፍቃደኛ አለመሆኗን አስታውቃለች።

ሩዋንዳ የኤም23 አማፂያንን እንደማትደግፍ ብትገልፅም፤ ኮንጎ የውጭ ኃይሎች መጀመሪያ መውጣት አለባቸው ስትል አስረግጣለች። 90 በመቶ የሚሆኑት የሩዋንዳ ወታደሮች ከምስራቅ ኮንጎ እስካልወጡ ድረስ ስምምነቱ አይፈረምም ሲሉ አንድ ምንጭ ለመገናኛ ብዙኃኑ ተናግረዋል።

ℹ ሁለቱ ሀገራት በቀጣናዊ ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማዕቀፍ አማካኝነት በታላቁ ሀይቆች ክልል በኃይል፣ በመሰረተ ልማት፣ በማዕድን እና ሌሎች ዘርፎችም በመተባበር ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማሳካት አቅደው እንደነበር የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በነሐሴ ወር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0