የ *አልሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ የደህንነት እስር ቤት ላይ ጥቃት ፈፀሙ

ሰብስክራይብ

የ *አልሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ የደህንነት እስር ቤት ላይ ጥቃት ፈፀሙ

በሶማሊያ ዋና ከተማ ከፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ በሚገኘውና ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት የጎድካ ጂሊኮው ማረሚያ ቤት ላይ የተከሰተውን ከባድ ፍንዳታ ተከትሎ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ መሰማቱን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ተቋሙ የሚተዳደረው በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ ነው።

ታጣቂዎች በእስር ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኙ የኤጀንሲው ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ሲሆን የተኩስ ልውውጡ መቀጠሉንም ዘገባዎች ያመለክታሉ።

*አልሸባብ በሩሲያና ሌሎች ሀገራት በአሸባሪነት የተፈረጀ ድርጅት ነው።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0