ካሜሩን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ክልሎች ሰላማዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ የፀጥታ እርምጃዎችን አጠናከረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱካሜሩን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ክልሎች ሰላማዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ የፀጥታ እርምጃዎችን አጠናከረች
ካሜሩን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ክልሎች ሰላማዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ የፀጥታ እርምጃዎችን አጠናከረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.10.2025
ሰብስክራይብ

ካሜሩን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ክልሎች ሰላማዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ የፀጥታ እርምጃዎችን አጠናከረች

"ምንም አይነት ስርዓት አልበኝነትን አንታገስም። ሂደቱ ነጻ፣ ፍትሐዊና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ይካሄዳል" ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ፖል አታንጋ ንጂ በሰሜን ምዕራብ ክልል በተካሄደ የፀጥታ ስብሰባ ላይ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ተጨማሪ ወታደሮች ወደ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ክልሎች ተሠማርተው ሌት ተቀን ጥበቃ እያደረጉ መሆኑን ባለሥልጣናት ገልጸዋል።

በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች መካከል ነጻነትን የሚሹት ተገንጣይ ቡድኖች የእንቅስቃሴ ገደብ በመጣል ከመስከረም ወር ጀምሮ በተጠባቂው ቀጣይ ምርጫ ላይ ስጋት መፍጠራቸው ተነግሯል።

የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጥቅምት 2 እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለታል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0