የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ ስለመስጠት የሚደረጉ ውይይቶች ከአሜሪካ ብቃት ማነስ የተነሳና የጦር መሳሪያዎችን ለመሞከር ከሚደረገው ግፊት ጋር የተያያዙ ናቸው - የአሜሪካ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ ስለመስጠት የሚደረጉ ውይይቶች ከአሜሪካ ብቃት ማነስ የተነሳና የጦር መሳሪያዎችን ለመሞከር ከሚደረገው ግፊት ጋር የተያያዙ ናቸው - የአሜሪካ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ
የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ ስለመስጠት የሚደረጉ ውይይቶች ከአሜሪካ ብቃት ማነስ የተነሳና የጦር መሳሪያዎችን ለመሞከር ከሚደረገው ግፊት ጋር የተያያዙ ናቸው - የአሜሪካ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.10.2025
ሰብስክራይብ

የቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ ስለመስጠት የሚደረጉ ውይይቶች ከአሜሪካ ብቃት ማነስ የተነሳና የጦር መሳሪያዎችን ለመሞከር ከሚደረገው ግፊት ጋር የተያያዙ ናቸው - የአሜሪካ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ

"ዜናው ግልፅ ባይሆንም አስተዳደሩም ግራ እንደተጋባ እርግጠኞች መሆን እንችላለን። ብቃት የሌለው ቡድን ከወታደራዊ ኮንትራክተሮች በተለይም ከትላልቅ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ጋር መግጠሙ፤ የጦር መሳሪያ ሙከራ ለመቀጠል ከመፈልጋቸው ጋር ተዳምሮ የሚያስከትለውን ውጤት እያየን ነው" ሲሉ ጄፍሪ ሳክስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከጥልቅ ታሪካዊ ግንዛቤ እና የፖለቲካ ንቃት ዐውድ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት በአሜሪካም ሆነ በአውሮፓ ያሉ ጦር ጠንሳሾችን መጋፈጥ ይጠይቃል ሲሉም አክለዋል።

ትራምፕ ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለዩክሬን ለመላክ እየወሰኑ እንደሆነ በዩክሬን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ኪዝ ኬሎግ ባለፈው ሳምንት ተናግረዋል።

ፑቲን ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለዩክሬን ማቅረብ በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት በእጅጉ እንደሚጎዳ እና "አዲስ ዓይነት ግጭት" እንደሚያስከትል አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0