የትራምፕ የጋዛ ተኩስ አቁም እቅድ ስምምነት የጦር መሳሪያዎችን አሳልፎ መስጠት አያካትትም - ሃማስ
13:09 04.10.2025 (የተሻሻለ: 13:14 04.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየትራምፕ የጋዛ ተኩስ አቁም እቅድ ስምምነት የጦር መሳሪያዎችን አሳልፎ መስጠት አያካትትም - ሃማስ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የትራምፕ የጋዛ ተኩስ አቁም እቅድ ስምምነት የጦር መሳሪያዎችን አሳልፎ መስጠት አያካትትም - ሃማስ
የሃማስ ተወካይ ለስፑትኒክ የተናገሩት፦
🟠 የጦር መሳሪያዎች ሊተላለፉ የሚችሉት ሙሉ በሙሉ የተሟላ ብሔራዊ ሠራዊት ያለው የፍልስጤም መንግሥት ከተቋቋመ በኋላ ብቻ ነው።
🟠 የጋዛ ሰርጥ አስተዳደር የመላው ፍልስጤም ሕዝብ እንጂ የሃማስ ብቻ ውሳኔ አይደለም።
🟠 የጋዛን ተኩስ አቁም ስምምነት በተመለከተ በኔታንያሁ ዋስትናዎች መተማመን አይቻልም።
🟠 በጋዛ የተኩስ አቁም መድረስ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው፤ ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች ለውይይት ሊቀርቡ ይችላሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X