የቻድ ፓርላማ የፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመንን ከአምስት ወደ ሰባት ዓመት አራዘመ
12:43 04.10.2025 (የተሻሻለ: 12:44 04.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የቻድ ፓርላማ የፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመንን ከአምስት ወደ ሰባት ዓመት አራዘመ
ተወካዮች እና ሴናተሮች በ2023 በሕዝበ ውሳኔ ድጋፍ ያገኘውን ሕገ-መንግሥታዊ ማሻሻያ አጽድቀዋል።
የሰባት ዓመት የፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመን ያለገደብ እንደገና መታደስ ይችላል።
የድምጽ አሰጣጥ፦
🟠 ሀሳቡ የቀረበው በፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ ፓርቲ የአርበኞች የማዳን ንቅናቄ (ፒኤስኤም) ነው።
🟠 ውሳኔው ከ257 አባላት ውስጥ በ236 የድጋፍ ድምጽ እና ያለ ምንም የተቃውሞ ድምጽ ውጤት ፀድቋል።
የፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመን ቆይታ የሚለወጠው ከሚቀጥለው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጀምሮ ብቻ ይሆናል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X