በአውሮፓ የታገዱ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶችን ወደ አፍሪካ በመላክ የአውሮፓ ኅብረት 'ድርብ መስፈርት' እየተከተለ ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአውሮፓ የታገዱ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶችን ወደ አፍሪካ በመላክ የአውሮፓ ኅብረት 'ድርብ መስፈርት' እየተከተለ ነው - ባለሙያ
በአውሮፓ የታገዱ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶችን ወደ አፍሪካ በመላክ የአውሮፓ ኅብረት 'ድርብ መስፈርት' እየተከተለ ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.10.2025
ሰብስክራይብ

በአውሮፓ የታገዱ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶችን ወደ አፍሪካ በመላክ የአውሮፓ ኅብረት 'ድርብ መስፈርት' እየተከተለ ነው -  ባለሙያ

የአውሮፓ ኅብረት ለመሠል መድኃኒቶች የኤክስፖርት ፈቃድ ሲሰጥ ይህ የመጀመሪያው አይደለም ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ ማዳበሪያ ማህበር ማሊክ ኒያንግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ለዓመታት በበርካታ ጉዳዮች ድርብ መስፈርቶችን አይተናል። ለምሳሌ ንብ ገዳይ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች። በአውሮፓ ህብረት ከ2018 ጀምሮ የታገዱ ቢሆንም አሁንም ወደ አፍሪካ ይላካሉ። ወይም ፓራቲዮን፤ በአውሮፓ የታገደ መርዛማ አረም ማጥፊያ።"

እነዚህ አሠራሮች የሚፈጸሙት በአፍሪካ ቅርንጫፎች ባሏቸው መሰረታቸው ምዕራባውያን የሆኑ ግዙፍ ኩባንያዎች ነው ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል።

አፍሪካ እራሷን በተሻለ ሁኔታ እየተከላከለች መሆኑ ግን መልካም ዜና ነው።

"የአስመጪ ፈቃድ የማግኘት ሂደት በቅርብ ዓመታት በተሻለ ሁኔታ ቁጥጥር እየተደረገበት ነው። በተለይም እንደ 'በሳህል የድርቅ መከላከል የሀገራት የጋራ ቋሚ ኮሚቴ' (ሲአይኤልኤስኤስ) ባሉ ድርጅቶች አማካኝነት አደገኛ ምርቶችን ለመከልከል ደንቦች እየጠነከሩ መጥተዋል።"

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0