ሃማስ የትራምፕን የሰላም እቅድ መቀበሉን ተከትሎ እስራኤል የጋዛ ወረራ እንዲቆም አዘዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሃማስ የትራምፕን የሰላም እቅድ መቀበሉን ተከትሎ እስራኤል የጋዛ ወረራ እንዲቆም አዘዘች
ሃማስ የትራምፕን የሰላም እቅድ መቀበሉን ተከትሎ እስራኤል የጋዛ ወረራ እንዲቆም አዘዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.10.2025
ሰብስክራይብ

ሃማስ የትራምፕን የሰላም እቅድ መቀበሉን ተከትሎ እስራኤል የጋዛ ወረራ እንዲቆም አዘዘች

የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት እንቅስቃሴን "ወደ ዝቅተኛው ደረጃ" በመቀነስ፤ በጋዛ የመከላከል እርምጃዎችን ብቻ እንደሚያከናውን የእስራኤል ሬዲዮ ዘግቧል።

ቴል አቪቭ ከሃማስ ቡድን ምላሽ በኋላ ሁሉንም ታጋቾች ለማስፈታት የትራምፕን እቅድ የመጀመሪያ ምዕራፍ ወዲያውኑ ተግባራዊ እያደረገች ነው ሲል የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ቀደም ሲል አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0