የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ
10:36 04.10.2025 (የተሻሻለ: 10:44 04.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ
በዓሉ በገዳ ሥርዓት መሰረት በአባ ገዳዎች ምርቃት ተጀምሮ እየተከበረ ይገኛል። ከአዲስ አበባ እና ከዙሪያዋ እንዲሁም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች ለፈጣሪያቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው ዋቃ ምስጋናውን ለማድረስ ኢሬቻን ያከብራል።
በዓሉ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እንዲሁም ነገ መስከረም 25 ቀን በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ይከበራል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
/ © telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ