ብዝኃ-ዋልታነት የቅኝ ግዛት ዘመን እንዲያከትም ያደርጋል ፤ 'አዲስ የታሪክ ምዕራፍ'ም ይሆናል - የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብዝኃ-ዋልታነት የቅኝ ግዛት ዘመን እንዲያከትም ያደርጋል ፤ 'አዲስ የታሪክ ምዕራፍ'ም ይሆናል - የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ
ብዝኃ-ዋልታነት የቅኝ ግዛት ዘመን እንዲያከትም ያደርጋል ፤ 'አዲስ የታሪክ ምዕራፍ'ም ይሆናል - የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.10.2025
ሰብስክራይብ

ብዝኃ-ዋልታነት የቅኝ ግዛት ዘመን እንዲያከትም ያደርጋል ፤ 'አዲስ የታሪክ ምዕራፍ'ም ይሆናል -  የቡርኪና ፋሶ ባለሙያ

የንግድ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ቲህል ሎኤ ኮናቴ፣ ፕሬዝዳንት ፑቱን በቫልዳይ ባደረጉት ንግግር ላይ ሐሳባቸውን ሰጥተዋል።

"ጌቶችና ሎሌ የነበሩበት የቅኝ ግዛት ዘመንን አሁን ላይ የሚያልሙት በምዕራቡ ዓለም ያሉ ሀገራት፣ ዘመኑን በእጅጉ ተሳስተዋል። ምዕራቡ ዓለም ብቻውን ውሳኔዎችን የሚያደርግበት ዓለም ዛሬ አብቅቷል" ሲሉ ቲህል ሎኤ ኮናቴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ባለሙያው እንዳሉት ፑቲን ያነሷቸው ለአፍሪካ ልዩ ጠቀሜታ ያላቸው ጉዳዮች ከዚህ በታች ቀርበዋል።

🟠 ባለብዝኃ-ዋልታ ዓለም እውነት ነው፦

"ከአፍሪካ አንፃር፣ ይህንን በታላቅ አድናቆት እንመለከተዋለን፤ በአፍሪካ ዓለምን በራሳቸው አመለካከቶችና መርሆዎች የሚያዩ አዳዲስ ወጣቶች፣ አዳዲስ ምሁራን አሉ፤ ከምዕራቡ ዓለም የመጡትን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ አስተምህሮዎች መጠየቅ ጀምረዋል" ሲሉ ባለሙያው ተናግረዋል።

🟠 የተባበሩት መንግሥታት ማሻሻያ፦

"ዛሬ አፍሪካ ድምጽ እንዲኖራት፤ የራሷ የሆነ ድምጽ እና ስጋቶቿ በውሳኔ ሰጪነት ደረጃ ተሳትፎዋ እንዲፈቱ ማድረግ አስፈላጊ ነው" ሲሉ ኮናቴ አጽንኦት ሰጥተዋል

🟠 የተዛባ የሕብረተሰብ አስተያየት፦

"ሩሲያን እንደ ስጋት" የሚያስቡ የአውሮፓ መሪዎች ብቃት የሌላቸው ወይም አታላይ ናቸው በሚለው የፑቲን ሐሳብ ላይ አስተያየታቸውን ያጋሩት ባለሙያው፣ በአፍሪካ ያሉ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ፀረ-ምዕራባውያን መሪዎችን እንደ አምባገነኖች ወይም ወንጀለኞች አድርገው ያቀርባሉ፣ ነገር ግን በርካታ የአፍሪካ አገራት አሁን እንደ ስፑትኒክ ባሉ መገናኛ ብዙሃን አማካኝነት የራሳቸውን ታሪክ እየመለሱ ነው ሲሉ ገፀጸዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0