የግመል ወተት እና ስጋ ምርት የገበያ መዳረሻዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - አላና ግሩፕ

ሰብስክራይብ

የግመል ወተት እና ስጋ ምርት የገበያ መዳረሻዎችን ለማስፋት እየሠራን ነው - አላና ግሩፕ

የግመል ስጋ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በመላክ ላይ የሚገኘው ኩባንያው፣ ምርቱን ወደ ሰሜን አፍሪካ እና እስያ አገራት ለመላክ በዝግጅት ላይ መሆኑን የአላና ግሩፕ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሊፋ ሁሴን ተናግረዋል።

"አብዛኛው የግመል ስጋ ለምግብነት የሚውለው በሙስሊም አገራት ነው። ነገር ግን በአልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሞሮኮ፣ ግብጽ፣ ማሌዢያ፣ ኢንዶኔዥያ እና ሌሎች አገራት ያለውን የምርት ፍላጎት በማየት ፈቃድ እና ገበያ ለማግኘት እየሞከርን ነው።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0