ከጎርጎሮሳውያኑ 2014 ጀምሮ ከ27 ሺህ በላይ ሲቪሎች በኪዬቭ ወንጀሎች ተሰቃይተዋል ሲል የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከጎርጎሮሳውያኑ 2014 ጀምሮ ከ27 ሺህ በላይ ሲቪሎች በኪዬቭ ወንጀሎች ተሰቃይተዋል ሲል የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ
ከጎርጎሮሳውያኑ 2014 ጀምሮ ከ27 ሺህ በላይ ሲቪሎች በኪዬቭ ወንጀሎች ተሰቃይተዋል ሲል የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.10.2025
ሰብስክራይብ

ከጎርጎሮሳውያኑ 2014 ጀምሮ ከ27 ሺህ በላይ ሲቪሎች በኪዬቭ ወንጀሎች ተሰቃይተዋል ሲል የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ አስታወቀ

የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ፤ በኪዬቭ መንግሥት ድርጊት 7,240 ሲቪሎች መገደላቸውን ከእነዚህም ውስጥ 225 ሕጻናት መሆናቸውን ጠቁሟል።

ኮሚቴው አክሎም “ እ.ኤ.አ.ከ2014 ጀምሮ 8,167 በኪዬቭ አገዛዝ የተፈጸሙ የወንጀል ጉዳዮች ተመርምረዋል” ብሏል። እስካሁን ድረስም 674 ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፏል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0