ሩሲያዊቷን ሴት የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት አባቷን በመግደል ዛቻ አስፈራርቶ እንድትሰልለት እንዳስገደዳት ተናገረች

ሰብስክራይብ

ሩሲያዊቷን ሴት የዩክሬን ደህንነት አገልግሎት አባቷን በመግደል ዛቻ አስፈራርቶ እንድትሰልለት እንዳስገደዳት ተናገረች

በሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል ሸቤኪኖ ነዋሪዋ ተጠቂ ለስፑትኒክ እንደተናገረችው፣ የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት መኮንኖች በቪዲዮ ጥሪ አማካኝነት ለ90 ደቂቃ ያህል ጫና አድርገውባታል፤ ይህንንም የፈፀሙት አባቷ ሲደበደብ የሚያሳይ የቀጥታ ቀረጻ በማሳየት ነበር።

የዩክሬን መኮንኖቹ፣ የካርኮቭ "ቻት" ውስጥ የቡድን አስተዳዳሪ (አድሚን) የነበረችበትን የቴሌግራም አካውንቷን እንድትሰጣቸውና የሩሲያን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን እንድትሰልልላቸው ጠይቀዋታል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0