“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ መኪና ማስገባት የተከለከለ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ መኪና ማስገባት የተከለከለ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ መኪና ማስገባት የተከለከለ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.10.2025
ሰብስክራይብ

“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ መኪና ማስገባት የተከለከለ ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የኢትዮጵያው መሪ ትናንት በኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ባደረጉትና በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ባሰራጨት ንግግራቸው ውሳኔውን ይፋ አድርገዋል።

“በአንጻሩ ማንኛውም ባለሃብት ጋዝ የሚጠቀሙ "ቦቴዎች" (የፈሳሽ ጨነት ከባድ መኪኖች)፣ “ትራኮች” (የደረቅ ጭነት ከባድ መኪኖች) የሚያስገባ ከሆነ በእኛ በኩል ከቀረጥ ነጻ ጨምሮ አስተማማኝ ድጋፍ የሚደረግላቸው ይሆናል” ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢበዛ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ 2 ሺህ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ አውቶብሶች ከነዳጅ ወደ ጋዝ እንደሚቀየሩም ተናግረዋል፡፡

“እነዚህ ሁለት ሺህ መኪናዎች ሲቀየሩ... የትራንስፖርት ዋጋ ቢያንስ አሁን ካለው በ50 በመቶ በሚቀጥለው ዓመት እንቀንሳለን”

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0