ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ በመስጠት ብዙ ፀፀቶችን ማስቀረት ይቻል ነበር - የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ በመስጠት ብዙ ፀፀቶችን ማስቀረት ይቻል ነበር - የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ

ለአኅጉሪቱ ችግሮች በሌሎች የዓለም ክፍሎች የሚገኙ አገራት እና አደረጃጀቶች የሚሰጧቸው መፍትሔዎች ብዙ ዋጋ እንዳስከፈሏት ተንታኙ አቤሴሎም ሳምሶን ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ለምሳሌ በሊቢያ የሆነውን ማየት እንችላለን፡፡ የቀድሞ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ከህዝባቸው ጋር የነበራቸውን ልዩነት ለመፍታት የተወሰደው እርምጃ በአውሮፓውያን ይልቁኑም በአሜሪካ የተመራ ነበር። አሁን በሊቢያም ሆነ በቀጣናው ያሉ ሰዎች በጣም የሚጸጸቱበት ሁኔታ ነው ያለው።" ብለዋል።

አቤሴሎም አፍሪካን በራሷ ጉዳይ የማያስቀድም እና ባይተዋር የሚያደርግ አካሄድ፣ ዘላቂ ሰላም እና ልማት የሚበጅ መፍትሔ ሊያመጣ እንደማይችልም አጽዕኖት ሰጥተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0