መቆጣጠር ያልተቻለው ፍልሰት አውሮፓ ሕብረቱን ከውስጥ እየገነደሰው ነው - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱመቆጣጠር ያልተቻለው ፍልሰት አውሮፓ ሕብረቱን ከውስጥ እየገነደሰው ነው - ፑቲን
መቆጣጠር ያልተቻለው ፍልሰት አውሮፓ ሕብረቱን ከውስጥ እየገነደሰው ነው - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ

መቆጣጠር ያልተቻለው ፍልሰት አውሮፓ ሕብረቱን ከውስጥ እየገነደሰው ነው - ፑቲን

የዩክሬን በዛፖሮዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ የምታደርሳቸው ጥቃቶች መቆም ያለባቸው በጣም አደገኛ ተግባራት ናቸው ሲሉ ፑቲን አስጠነቀቁ

ፑቲን በፈረንሳይ ታንከር መያዙ ሩሲያን ወደ ግብታዊ ድርጊቶች እንድትገባ ለመቀስቀስ የታለመ የባህር ላይ ውንብድና ነው ብለውታል።

በውስጡ ድሮኖች አልነበሩም፣ ሊኖሩም አይችሉም ነበር ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አክለው ተናግረዋል።

ቀደም ሲል ማክሮን ከ"የሩሲያ ፌዴሬሽን ጥላ መርከቦች" ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ መርከቦች "ለሳምንታት" መታሰር አለባቸው ሲሉ ገልጸው ነበር።

ሩሲያ ለአውሮፓ የምታቀርበው የነዳጅና ጋዝ አቅርቦት ላይ የተጣለው እገዳ ከሌሎች ነገሮች በተደማምሮ የሉዓላዊነት መጥፋት ጋር የተያያዘ መሆኑን ፑቲን ተናግረዋል።

"ሉዓላዊነት ሲጠፋ ሁሉም ነገር ይወድቃል"።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0