የዩክሬን ጦር ኃይሎች በመስከረም 2025፣ 44 ሺህ 700 የሚደርስ ኪሳራ ደርሶባቸዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት አይመለሱም ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር ኃይሎች በመስከረም 2025፣ 44 ሺህ 700 የሚደርስ ኪሳራ ደርሶባቸዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት አይመለሱም ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

የሩሲያ ኅልወና ብዙዎችን አያስደስትም፤ በእሷ ኪሳራ መኖር የሚፈልጉ ብዙዎች አሉ፣ ነገር ግን ይሄ አይሆንም ሲሉ ፑቲን ገልፀዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያለውን ግጭት ለመፍታት የቀረበውን የትራምፕን ሐሳብ በመርህ ደረጃ ለመደገፍ ሩሲያ ዝግጁ ናት ብለዋል።

"እዚያ ያለው ሁኔታ በዘመናዊ የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አስቃቂ ክስተት ነው" ሲሉም አክለዋል።

የፍልስጤም ግጭት የመጨረሻው መፍትሄ ቁልፍ ነገር የእስራኤል እና የፍልስጤም ሁለት መንግሥታት የመፍጠር መርህ ነውም ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0