በዚህ ቀን እንኳን የሩሲያ ጦር በጣም ለውጊያ የተዘጋጀ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
19:50 02.10.2025 (የተሻሻለ: 19:54 02.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በዚህ ቀን እንኳን የሩሲያ ጦር በጣም ለውጊያ የተዘጋጀ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
ፕሬዝዳንቱ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦
🟠የሩሲያ ወታደሮች ድፍረት፣ ወኔ እና ጀግንነት እንደፀና አለ፤ በዚያም ኩራት ይሰማናል፡፡
🟠 ሁሉም የኔቶ አገራት ከሩሲያ ጋር ጦርነት ላይ ናቸው፡፡
🟠 በዩክሬን ያለውን ጦር ለመደገፍ በአውሮፓ ልዩ ማዕከል ተቋቁሟል፡፡
🟠 በጠቅላላው የውጊያ ግንኙነት መስመር ላይ የሩሲያ ወታደሮች በልበ ሙሉነት እየገሰገሱ ነው።
🟠 የደህነት ቀጣና የመፍጠር ሥራ በዕቅዱ መሠረት እየተካሄደ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X