ዐቢይ አሕመድ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችል የካሉብ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክትን አስመረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዐቢይ አሕመድ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችል የካሉብ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክትን አስመረቁ
ዐቢይ አሕመድ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችል የካሉብ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክትን አስመረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ

ዐቢይ አሕመድ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችል የካሉብ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክትን አስመረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በዚህ በሶማሌ ክልል ከሚገኘው የመጀመሪያ ዙር ፕሮጀከት ተመሳሳይ በቀጣይ በዓመት 1.33 ቢሊዮን ሊትር የማምረት አቅም የሚኖረውን ሁለተኛውን ዙር ማስጀመራቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።

" ከፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ ምርት ባሻገር በኃይል ማመንጫ ዘርፉም አንድ ሺህ ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም በመያዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል" በማለት የተፈጥሮ ጋዙን እምቅ አቅም አስረድተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ዐቢይ አሕመድ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችል የካሉብ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክትን አስመረቁ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0