ሩሲያ ቶማሃውክ የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች ለዩክሬን ከተሰጡ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ቶማሃውክ የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች ለዩክሬን ከተሰጡ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች ሲል ክሬምሊን አስታወቀ
ሩሲያ ቶማሃውክ የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች ለዩክሬን ከተሰጡ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች ሲል ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ቶማሃውክ የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች ለዩክሬን ከተሰጡ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች ሲል ክሬምሊን አስታወቀ

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ዋና ዋና መግለጫ፦

አሜሪካ በተከታታይ ለዩክሬን የደህነት መረጃ እያጋራች ነው፡፡

የሞልዶቫ ምርጫዎች "በሕገወጥ ድርጊቶች እና ግርምቶች የተሞሉ ነበሩ።"

  ሩሲያ በሞልዶቫ የነበረው ፀረ-ሩሲያዊ ስሜት በይበልጥ ወደ ተግባራዊ አቀራረብ ይሸጋገራል ብላ ጠብቃ ነበር፤ ነገር ግን እስካሁን አልሆነም።

ሩሲያ፣ ሞልዶቫ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል አካሄድ እንድትከተል ትፈልጋለች።

የትኛውንም የሩሲያ ሀብት መውረስ ምላሽ ይኖረዋል፤ በሩሲያ ሀብት አያያዝ ላይ በአውሮፓ ውስጥ በሚደረገው ክርክር ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች "ወንበዴ" ይመስላሉ።

ፕሬዝዳንት ፑቲን በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ይገኛሉ።

ፑቲን በቫልዳይ ውይይት ክለብ ላይ የሚያደርጉት ውይይት ሁልጊዜም የተለዩ እንዲሁም አስደሳች ናቸው።

ፑቲን በዛሬው ዕለት ከሪፑብሊካ ስርፕስካ ፕሬዝዳንት ዶዲክ ጋር ይገናኛሉ።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0